ስታርመር የእንግሊዝን ችግር በሩሲያ ጠልነት ለመወጣት ይሻሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱስታርመር የእንግሊዝን ችግር በሩሲያ ጠልነት ለመወጣት ይሻሉ
ስታርመር የእንግሊዝን ችግር በሩሲያ ጠልነት ለመወጣት ይሻሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.10.2025
ሰብስክራይብ

ስታርመር የእንግሊዝን ችግር በሩሲያ ጠልነት ለመወጣት ይሻሉ

ኪር ስታርመር የእንግሊዝን የውስጥ ተግዳሮቶችን በውጭ ፖሊሲዎች ላይ ተኩረት በማድረግ እና ሩሲያ ጠልነት (ሩሶፎቢያ)ን በማስፋፋት ምላሽ ለመስጠት እየሞከሩ መሆኑን በኬንት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ የክብር ፕሮፌሰር ሪቻርድ ሳክዋ ገልፀዋል፡፡

"ስለዚህ ሁሌም የተሰናዱ መልሶች ያሉበት በሚመስል የውጭ ፖሊሲዎች ውስጥ መግባት በጣም ቀላል ነው። ስለዚህ ትኩረት የሚከፋፍል አይደለም። ለመንግሥት ራሳቸም ሆነ ለኪር ስታርመር በግላቸው የማካካሻ እንቅስቃሴ ነበር" ሉል በሶቺ ከሚካሄደው የቫልዳይ ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በውጭ ፖሊሲም ቢሆን የአሁኑ የእንግሊዝ አመራር በቀድሞው የኮንሰርቫቲቭ መንግሥት የተመሠረቱ የተወሰኑ ስትራቴጂዎችን እንዳስቀጠለም ሳክዋ አክለዋል፡፡

ሳክዋ "ኪር ስታርመር ቀደሙት መንግሥታት የተወሰኑ ፖሊሲዎችን ወርሰዋል እናም አስቀጥለዋቸዋል" ብለዋል።

"ወታደራዊ እልባት እስኪገኝ ድረስ የዩክሬን ጦርነትን ለመቀጠል 100 በመቶ ቁርጠኛ ናቸው። ስለዚህም ነባሩ የሩሲያ ጠልነት (ሩሶፎቢያ) ጎልቶ እየወጣ ነው" ሲሉ አመላክተዋል።

"ከፍልስጤም ጋር በተያያዘም፣ ስታርመር ከሞላ ጎደል ምንም ምክንያታዊ ያልሆነ የእስራኤል ደጋፊ አቋም በመያዛቸው ከፍተኛ የአገር ውስጥ ተቃውሞ አስነስቷል።"

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0