በሱዳን የተገደሉ ቅጥረኞች በዩክሬን የተሰሩ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ተጠቅመዋል ሲሉ የሱዳን የጦር የደህንነት መረጃ መኮንን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሱዳን የተገደሉ ቅጥረኞች በዩክሬን የተሰሩ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ተጠቅመዋል ሲሉ የሱዳን የጦር የደህንነት መረጃ መኮንን ተናገሩ
በሱዳን የተገደሉ ቅጥረኞች በዩክሬን የተሰሩ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ተጠቅመዋል ሲሉ የሱዳን የጦር የደህንነት መረጃ መኮንን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.10.2025
ሰብስክራይብ

በሱዳን የተገደሉ ቅጥረኞች በዩክሬን የተሰሩ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ተጠቅመዋል ሲሉ የሱዳን የጦር የደህንነት መረጃ መኮንን ተናገሩ

ከአማጺው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጎን ተሰልፈው ሲዋጉ የነበሩ የዩክሬን እና የኮሎምቢያ ቅጥረኞች፣ እነዚህን ድሮኖችን ለመረጃ አገልግሎት እና የሱዳን ጦር ክፍሎችን ለማጥቃት ተጠቅመውበታል ሲሉ ኮሎኔል ፈትህ አል-ሰይድ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ከዚህ ቀደም የሱዳን ጦር፣ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር ሲዋጉ የነበሩ የዩክሬን እና የኮሎምቢያ ቅጥረኞች በምዕራብ ሱዳን ዳርፉር ክልል በምትገኘው ኤል ፋሸር ከተማ መገደላቸውን ማስታወቁን ይታወሳል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0