እስራኤል የሰብአዊ እርዳታ መርከቦችን ወደ ጋዛ እንዳይደርሱ አገደች

Israeli seizure of Global Sumud Flotilla
Israeli seizure of Global Sumud Flotilla - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.10.2025
ሰብስክራይብ
እስራኤል የሰብአዊ እርዳታ መርከቦችን ወደ ጋዛ እንዳይደርሱ አገደች

ከ40 በላይ ሲቪል ጀልባዎች የተዋቀረው 'ግሎባል ሱሙድ ፍሎቲላ' የተባለው ተልዕኮ፣ ከጋዛ ሰርጥ ዳርቻ 130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በእስራኤል የባሕር ኃይል መታገዱን ተዘግቧል።

የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መርከቦቹ መታገዳቸውን ያረጋገጠ ሲሆን፣ ተጓዦቹም ወደ እስራኤል ወደብ እየተዛወሩ መሆኑን ገልጿል።


"የሐማስ-ሱሙድ ፍሎቲላ ብቸኛው ዓላማ ትንኮሳ ነው... እስራኤል ማንኛውንም እርዳታ በሰላማዊ መንገድ እና በአስተማማኝ መተላለፊያዎች ወደ ጋዛ ለማስተላለፍ ያቀረበችውን ጥያቄ አረጋግጣለች" ሲል የእስራኤል ይፋዊ መግለጫ አስነብቧል።


በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0