ምዕራቡ ዓለም እየመጣ ካለው የዓለም ሥርዓት ጋር ራሱን ካላረቀ ሽንፈት ይጠብቀዋል ሲሉ የቤላሩስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስጠነቀቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱምዕራቡ ዓለም እየመጣ ካለው የዓለም ሥርዓት ጋር ራሱን ካላረቀ ሽንፈት ይጠብቀዋል ሲሉ የቤላሩስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስጠነቀቁ
ምዕራቡ ዓለም እየመጣ ካለው የዓለም ሥርዓት ጋር ራሱን ካላረቀ ሽንፈት ይጠብቀዋል ሲሉ የቤላሩስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስጠነቀቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.10.2025
ሰብስክራይብ

ምዕራቡ ዓለም እየመጣ ካለው የዓለም ሥርዓት ጋር ራሱን ካላረቀ ሽንፈት ይጠብቀዋል ሲሉ የቤላሩስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስጠነቀቁ

የአውሮፓ አገሮች በአንድ ወቅት በአፍሪካ የቅኝ ግዛት ፖሊሲዎችን በመከተል ሀብቶችን ይዘርፉ እንደነበር እና አኅጉሪቱ የራሷን ሀብት ለማስተዳደር በጣም ያላደገች ናት በማለት ይከራከሩ እንደነበር ማክሲም ሪዘንኮቭ አስታውሰዋል።

"ዛሬም ያለው ሁኔታ በመሠረቱ ያው ነው፤ ነገር ግን በተለያዩ መንገዶች ይፈፀማል። አዲሱ አብላጫ ድምፅ የተለየ ነው። ምዕራቡ ዓለም እያደገ ባለው ዓለም አቀፍ ባለ አብላጫ ድምጽ (ሕብረ ብዙኃን) የዓለም ሥርዓት ውስጥ የሚስማማበትን መንገድ ካላገኘ፣ ሽንፈት ይገጥመዋል" ሲሉ ሚኒስትሩ ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0