አብዱራህማኔ ቺያኒ ከፍተኛ ደረጃ ውይይት ለማድረግ በኦጋዱጉ ከኢብራሂም ትራኦሬ ጋር ተገናኙ
17:13 01.10.2025 (የተሻሻለ: 17:24 01.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአብዱራህማኔ ቺያኒ ከፍተኛ ደረጃ ውይይት ለማድረግ በኦጋዱጉ ከኢብራሂም ትራኦሬ ጋር ተገናኙ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
አብዱራህማኔ ቺያኒ ከፍተኛ ደረጃ ውይይት ለማድረግ በኦጋዱጉ ከኢብራሂም ትራኦሬ ጋር ተገናኙ
የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው፣ የኒጀሩ መሪ ትናንት በኦጋዱጉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
🟠 ሁለቱ መሪዎች "በሳሕል ቀጣና ልማትን ለማስፋፋት የጋራ እና ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ያላቸውን ጉዳዮች" ላይ ተወያይተዋል።
🟠 የሳሕል ቀጣና ደህንነት፣ ዲፕሎማሲ እና አስተዳደር የውይይቱ ዋና ማዕከላት ነበሩ።
🟠 ይህ አብዱራህማኔ ቺያኒ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ወደ ቡርኪና ፋሶ ያደረጉት ሁለተኛው ጉብኝት ነው።
ከጉብኝቱ በፊትም ወዳጃዊ የሥራ ጉብኝት ካደረጉባት ማሊ ነበር የመጡት።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
