ኩረጃ ወይስ የአጋጣሚ ጉዳይ? የሊትዌንያ ብረት-ለበስ ተሽከርካሪ ምርት የደቡብ አፍሪካን ጥርጣሬ ቀሰቀሰ

© telegram sputnik_ethiopiaኩረጃ ወይስ የአጋጣሚ ጉዳይ? የሊትዌንያ ብረት-ለበስ ተሽከርካሪ ምርት የደቡብ አፍሪካን ጥርጣሬ ቀሰቀሰ
ኩረጃ ወይስ የአጋጣሚ ጉዳይ? የሊትዌንያ ብረት-ለበስ ተሽከርካሪ ምርት የደቡብ አፍሪካን ጥርጣሬ ቀሰቀሰ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.09.2025
ሰብስክራይብ

ኩረጃ ወይስ የአጋጣሚ ጉዳይ? የሊትዌንያ ብረት-ለበስ ተሽከርካሪ ምርት የደቡብ አፍሪካን ጥርጣሬ ቀሰቀሰ

​🪖 የደቡብ አፍሪካው ፓራሞንት ግሩፕ የሊትዌንያው አዲሱ ታውረስ ብረት-ለበስ ተሽከርካሪ በአፍሪካዊቷ ሀገር ከ15 ዓመታት በላይ ሲመረት ከነበረው ማራውደር ጋር ፈጽሞ ተመሳሳይ ነው ሲል አስታወቀ።

​

ፓራሞንት ግሩፕ ከሊትዌንያው አውሪዳ ኢንጂነሪንግ ኩባንያ ጋር ብረት-ለበስ ተሽከርካሪዎችን ለማምረት ወይም ለመሸጥ ስምምነት የለውም፤ በታውረስ እና በማራውደር መካከል ባለው ተመሳሳይነትምአሳስቦታል ሲሉ የፓራሞንት ተወካዮች በአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

​

የሊትዌንያ ኩባንያው ግን ተመሳሳይነቱ "በአጋጣሚ የተፈጠረ ነው" በማለት ጥርጣሬውን ውድቅ አድርጓል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0