በዓረቡ ዓለም ተደማጭነትን ለማሳደግ የዓረብ ሊግ አባልነት የላቀ አስተዋፅኦ አለው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ሰብስክራይብ

በዓረቡ ዓለም ተደማጭነትን ለማሳደግ የዓረብ ሊግ አባልነት የላቀ አስተዋፅኦ አለው - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባሉ፣ ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግን በአባልነት አሊያም በታዛቢነት በመቀላቀል ብሔራዊ ጥቅሟን በቀጥታ ለዓረቡ ማሳወቅ እንደምትችል ተናግረዋል።

"አባልነቱ አገሪቱ በሊጉ አቋሟን፣ ፖሊሲዋን እና ፍላጎቷን በቀጥታ በመግለጽ ከኢትዮጵያ በተቃራኒ የሚቆሙ አገራትን ጭምር ለማሸነፍ ያግዛታል" ብለዋል።

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ ኢትዮጵያ ከዓረቡ ዓለም ጋር ያላትን የረጅም ዘመናት የንግድ፣ የባህል፣ የታሪክ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትም አውስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0