በፍለጋ ላይ የነበሩት በፈረንሳይ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር አስከሬናቸው ፓሪስ ውስጥ መገኘቱን የመገናኛ ብዙኃን አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበፍለጋ ላይ የነበሩት በፈረንሳይ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር አስከሬናቸው ፓሪስ ውስጥ መገኘቱን የመገናኛ ብዙኃን አስታወቁ
በፍለጋ ላይ የነበሩት በፈረንሳይ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር አስከሬናቸው ፓሪስ ውስጥ መገኘቱን የመገናኛ ብዙኃን አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.09.2025
ሰብስክራይብ

በፍለጋ ላይ የነበሩት በፈረንሳይ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር አስከሬናቸው ፓሪስ ውስጥ መገኘቱን የመገናኛ ብዙኃን አስታወቁ

ዲፕሎማቱ በፓሪስ 17ኛ በሚባለው አካባቢ ሕይወታቸው ማለፉን የመገናኛ ብዙሃን የከተማዋን አቃቤ ሕግ ቢሮ ጠቅሰው ዘግበዋል።

አስክሬናቸው የተገኘው ከሆቴል አቅራቢያ ነው። ቀደምት መረጃዎች ዲፕሎማቱ ከ22ኛ ፎቅ መስኮት መውደቃቸውን ያሳያሉ። የሕግ አስከባሪ አካላትም ምርመራ እያደረጉ ነው።

የአምባሳደሩ ባለቤት ከቀናት በፊት "አስደንጋጭ መልእክት ከእርሳቸው ከተቀበሉ በኋላ" እንደጠፉባቸው ሪፖርት ማድረጋቸውን የአቃቤ ሕግ ቢሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0