የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞስኮ ትራምፕ ለጋዛ የያዙትን ዕቅድ ዝርዝር አታውቅም አሉ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞስኮ ትራምፕ ለጋዛ የያዙትን ዕቅድ ዝርዝር አታውቅም አሉ
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞስኮ ትራምፕ ለጋዛ የያዙትን ዕቅድ ዝርዝር አታውቅም አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.09.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞስኮ ትራምፕ ለጋዛ የያዙትን ዕቅድ ዝርዝር አታውቅም አሉ

ሰርጌ ላቭሮቭ፣ ዕቅዱን አስመልክቶ ዋና ዋና ነጥቦች ብቻ በመታወቃቸው፣ የቀጣናው ሁሉም አገራት አስተያየት እስኪሰማ ድረስ አቋም መያዝ እንደማይቻል ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0