የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት በተቃውሞዎች ምክንያት መንግሥት መበተኑን አሳወቁ

ሰብስክራይብ

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት በተቃውሞዎች ምክንያት መንግሥት መበተኑን አሳወቁ

ፕሬዝዳንቱ በሦስት ቀናት ውስጥ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሾሙ ቃል ገብተዋል ሲል 2424 ኤምጂ ፖርታል ዘግቧል።

ፖርታሉ ጨምሮ እንደዘገበው ከዚህ ቀደምም፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በሀገሪቱ ውስጥ በሚያጋጥመው የኤሌክትሪክ እና የውሃ መቆራረጥ ምክንያት ተቃውሞ ለማሰማት ወደ ጎዳናዎች የወጡ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የመንግሥትን ሥልጣን መልቀቅ እየጠየቁ ይገኛሉ።

የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት  በትንሹ 22 ሰዎች መሞታቸውን አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0