ኋይት ኃውስ የጋዛን ግጭት ለመፍታት ትራምፕ ያቀረቡትን የ20 ደረጃ እቅድ ይፋ አደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኋይት ኃውስ የጋዛን ግጭት ለመፍታት ትራምፕ ያቀረቡትን የ20 ደረጃ እቅድ ይፋ አደረገ
ኋይት ኃውስ የጋዛን ግጭት ለመፍታት ትራምፕ ያቀረቡትን የ20 ደረጃ እቅድ ይፋ አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.09.2025
ሰብስክራይብ

ኋይት ኃውስ የጋዛን ግጭት ለመፍታት ትራምፕ ያቀረቡትን የ20 ደረጃ እቅድ ይፋ አደረገ

የፕሬዝዳንት ትራምፕ የሰላም እቅድ ጋዛን ከሽብር የጸዳ ቀጣና ማድረግ፣ ታጋቾችን መልቀቅ፣ የእስረኞች ልውውጥ እና ለጋዛ ነዋሪዎች የኢኮኖሚ እድገት መንገዶችን አካቷል።

ቁልፍ ነጥቦች፦

🟠 ለጋዛ ሕዝብ ጥቅም የተበጁ የመልሶ ማልማት ውጥኖች፣

🟠 ሰላምን ለሚቀበሉ የሃማስ አባላት ምህረት፣

🟠 አፋጣኝ የሰብዓዊ እርዳታ እና የመሠረተ ልማት ጥገና፣

🟠 ኢንቨስትመንቶችን ለመሳብ ዓለም አቀፍ አስተዳደር እና የኢኮኖሚ እድሎችን ማስተዋወቅ፣

🟠 በዓለም አቀፍ የጸጥታ ኃይሎች ስምሪት እስራኤልን ከጋዛ ማስወጣት፣

🟠 ዕቅዱ በትብብር እና ለውጥ

ዘላቂ ሰላም ለማስፈን እና የፍልስጤምን በራስ የመወሰን ለማሳካት አልሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኋይት ኃውስ የጋዛን ግጭት ለመፍታት ትራምፕ ያቀረቡትን የ20 ደረጃ እቅድ ይፋ አደረገ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኋይት ኃውስ የጋዛን ግጭት ለመፍታት ትራምፕ ያቀረቡትን የ20 ደረጃ እቅድ ይፋ አደረገ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0