ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በቀጥታ የንግድ ድርድር ማድረግ የሚችሉበት የበየነ መረብ ሥርዓት ለመፍጠር እየተሠራ ነው - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በቀጥታ የንግድ ድርድር ማድረግ የሚችሉበት የበየነ መረብ ሥርዓት ለመፍጠር እየተሠራ ነው - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር

ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ የቀጥታ የንግድ ድርድሩን ወደ ተግባር ለማስገባት ሀገራቱ ነጋዴዎችን ለይቶ የማሳወቅ ሥራ መሥራታቸውንም በተለይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡

"ይህ አሠራር ከሩሲያ ውጭ ከየትኛውም ሌላ አገር ጋር የለንም። ቡና፣ በቆሎ፣ ቦልቄ፣ አበባ እና ሌሎች ምርቶችን ለመግዛት በቀጥታ ድርድር የሚደረግበትን ይህን ፕላትፎርም ለመፍጠር፤ በእኔ እና በሩሲያ አቻዬ የሚመራ ግብረ ሃይል አደራጅተናል" ብለዋል።

ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ያላትን ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር እየሠራች መሆኗንሞ አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0