ብሪክስ የአፍሪካ ሀገራትን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ጥምረት ነው - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

ሰብስክራይብ

ብሪክስ የአፍሪካ ሀገራትን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ጥምረት ነው - የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ዳዊት መዝገቡ አፍሪካዊ ጥምረቶች በዓለም አቀፍ መድረክ ጠንካራ የኃይል ሚዛን ሆኖ የመውጣትን አብነት ከብሪክስ መውሰድ እንዳለባቸውም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ብሪክስ በጣም ጠቃሚ ዓለም አቀፍ ድርጅት ነው፡፡ የአፍሪካ ኅብረትም ከጥምረቱ ትምህርት ሊወስድ ይገባል። የአፍሪካ ሀገራት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን በር ብቻ ከማንኳኳት ይልቅ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ ብሪክስን ይበልጥ ሊቀላቀሉ ይገባል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0