የዩክሬን ወታደሮች ወደ ሩሲያ የግድያ ቀጣና እንዲገቡ እየተገደዱ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ወታደሮች ወደ ሩሲያ የግድያ ቀጣና እንዲገቡ እየተገደዱ ነው
የዩክሬን ወታደሮች ወደ ሩሲያ የግድያ ቀጣና እንዲገቡ እየተገደዱ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.09.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ወታደሮች ወደ ሩሲያ የግድያ ቀጣና እንዲገቡ እየተገደዱ ነው

የዩክሬን ታጣቂዎች ቡድን በሩሲያ ቁጥጥር ስር በሆኑ ቀጣናዎች በጭፍን እንዲገቡ እንደሚገደዱ የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላን ኦፕሬተር ተናግሯል።

"በቡድን ሆነው ወደ እኛ ቁጥጥር ዞኖች በቀጥታ ይነዳሉ። ማንም አይነግራቸውም ወይም እዚያ እንዳለን አያውቁም። ይገባሉ፤ የሚተርፍ ግን የለም።"

በአንድ ፈረቃ በግሉ ሁለት አሜሪካ ሠር ኤም113 እና ብራድሊ አይኤፍቪ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችን እንዳወደመም ስለ ግል ሪከርዱ በገለፀበት ወቅት አጋርቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0