በጋምቤላ የሚገኘው የአኝዋ ደን የዩኔስኮ የሥነ-ምህዳር ደን መዝገብ ውስጥ ተካተተ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበጋምቤላ የሚገኘው የአኝዋ ደን የዩኔስኮ የሥነ-ምህዳር ደን መዝገብ ውስጥ ተካተተ
በጋምቤላ የሚገኘው የአኝዋ ደን የዩኔስኮ የሥነ-ምህዳር ደን መዝገብ ውስጥ ተካተተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.09.2025
ሰብስክራይብ

በጋምቤላ የሚገኘው የአኝዋ ደን የዩኔስኮ የሥነ-ምህዳር ደን መዝገብ ውስጥ ተካተተ

በስድስት የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ ሰባት አዳዲስ ሥፍራዎች በዩኔስኮ የዓለም ሥነ-ምህዳር ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል፡፡

በኢትዮጵያ የሚገኘው የአኝዋ ጥብቅ ደን፣

በአንጎላ የሚገኘው የኩዊሳማ ጥብቅ ደን፣

በጅቡቲ የሚገኙት የሰባት ወንድማማቾች ደሴቶች እና ራስ ሲያን፣ ሖር አንጋር እና ጎዶሪያ ጥብቅ ደን፣

በኢኳቶሪያል ጊኒ የሚገኘው የቢዮኮ ደሴት ጥብቅ ደን፣

በማዳጋስካር የሚገኙት የማንታዲያ እና የትሲመምቦ ጥብቅ ደኖች፣

በሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ የሚገኘው የሳኦ ቶሜ ደሴት ጥብቅ ደን።

ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ (በምስሉ ላይ የሚታየው)፤ መላ ግዛቷ ጥብቅ ደን ተብሎ የተሰየመ የመጀመሪያ ሀገር ሆናለች።

አንጎላ፣ ጅቡቲ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ የተፈጥሮ አካባቢያቸው በዚህ ፕሮግራም ሥር ለመጀመሪያ ጊዜ እውቅና አግኝቷል።

እነዚህ ሰባት አዳዲስ የአፍሪካ ጥብቅ ሥፍራዎች በ5ኛው የዓለም ጥብቅ ደን ጉባዔ ላይ ወደ ዝርዝር ከተካተቱት በ21 ሀገራት ከሚገኙ 26 ሥነ-ምህዳሮች መካከል ናቸው።

የዓለም ጥብቅ ደን መረብ አሁን ላይ በ142 ሀገራት ውስጥ የሚገኙ 785 ቦታዎችን ያካተተ ሲሆን ከ8 ሚሊዮን ስኩዌር ኪ.ሜ በላይ ወይም 5 በመቶ የሚሆነውን የምድር ስፋት ይሸፍናል።

በዩኔስኮ የታተሙ ምሥሎች

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በጋምቤላ የሚገኘው የአኝዋ ደን የዩኔስኮ የሥነ-ምህዳር ደን መዝገብ ውስጥ ተካተተ - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በጋምቤላ የሚገኘው የአኝዋ ደን የዩኔስኮ የሥነ-ምህዳር ደን መዝገብ ውስጥ ተካተተ - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በጋምቤላ የሚገኘው የአኝዋ ደን የዩኔስኮ የሥነ-ምህዳር ደን መዝገብ ውስጥ ተካተተ - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በጋምቤላ የሚገኘው የአኝዋ ደን የዩኔስኮ የሥነ-ምህዳር ደን መዝገብ ውስጥ ተካተተ - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0