ናሚቢያ በሀገሪቱ የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ ለመዋጋት 500 ወታደሮችን አሰማራች

ሰብስክራይብ

ናሚቢያ በሀገሪቱ የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ ለመዋጋት 500 ወታደሮችን አሰማራች

በአፍሪካ ከሚገኙ ትላልቅ የተፈጥሮ ጥበቃ ቦታዎች አንዱ የሆነውን እና ለአደጋ የተጋለጠው የጥቁር አውራሪስ መኖሪያ የሆነው ኤቶሻ ብሔራዊ ፓርክ አንድ ሶስተኛ ክፍል በከፍተኛ የዱር እሳት ተቃጥሏል።

ሰደድ እሳቱ ከመስከረም 12 ጀምሮ ሲነድ የቆየ ሲሆን፤ ቢያንስ ዘጠኝ የሜዳ ፍየሎችን ሲገድል ከባድ አካባቢያዊ ጉዳትም አድርሷል ሲሉ የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

‍ በአቅራቢያ ከሚገኙ እርሻዎች የከሰል ምርት ሂደት የተነሳ ሊሆን እንደሚችል ተናግረዋል።

ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምሥሎች

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0