አፍሪካ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ መወከል አለባቸው - ቤላሩስ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ መወከል አለባቸው - ቤላሩስ
አፍሪካ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ መወከል አለባቸው - ቤላሩስ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.09.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ መወከል አለባቸው - ቤላሩስ

"ድርጅቱ ከጊዜው ጋር መሄድ አለበት" ሲሉ የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ራይዘንኮቭ በኒውዮርክ በተካሄደው 80ኛው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ ከእነዚህ ሦስት አህጉራት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን በማካተት የፀጥታውን ምክር ቤት የማስፋፋት ተነሳሽነቶችን ደግፈዋል። ይህ የለውጥ ጥሪ በተለይ በበርካታ የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ንግግሮች በመደበኛነት እየተንፀባረቀ ይገኛል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኃያላኖች ውይይት እንዲያደርጉ በማስቻል የዓለም ጦርነትን ቢከላከልም፤ "ብዙ ወቅታዊ ደም አፋሳሽ ክልላዊ ግጭቶችን ለማስቆም እየተቸገረ ነው" ያሉት ሚኒስትሩ፤ ተጨማሪ እርምጃ እና አካታችነት እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0