ቻድ እና ማዕከላዊ አፍሪካ 'እየተወሳሰቡ የመጡ' የፀጥታ ችግሮችን ለመጋፈጥ ኅብረት ፈጠሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቻድ እና ማዕከላዊ አፍሪካ 'እየተወሳሰቡ የመጡ' የፀጥታ ችግሮችን ለመጋፈጥ ኅብረት ፈጠሩ
ቻድ እና ማዕከላዊ አፍሪካ 'እየተወሳሰቡ የመጡ' የፀጥታ ችግሮችን ለመጋፈጥ ኅብረት ፈጠሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.09.2025
ሰብስክራይብ

ቻድ እና ማዕከላዊ አፍሪካ 'እየተወሳሰቡ የመጡ' የፀጥታ ችግሮችን ለመጋፈጥ ኅብረት ፈጠሩ

ሁለቱ ሀገራት በቀጣናው በጋራ ሰላም፣ መረጋጋት እና ደህንነትን ለማስፈን ቁርጠኛ እንደሆኑ የሚያሳይ የተቀናጀ ኃይል በይፋ ፈጥረዋል።

የምስረታ እና ወደ ሥራ የማስገባት ሥነ-ሥርዓቱ ቅዳሜ በቻድ ሳርህ ከተማ ተካሂዷል።

ዓላማው "ቅይጥ እና የተለያዩ ስጋቶችን በተቀናጀ መንገድ ለመታገል ወታደራዊ አቅሞችን እና መረጃዎችን ለማሰባሰብ ነው" ሲሉ የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ኃይሎች ዋና አዛዥ አስረድተዋል።

የጋራ ኃይሉ ተልዕኮዎች፦

🟠 የጋራ ድንበርን ማስጠበቅ፣

🟠 የሰዎችና የሸቀጦች ነጻ እንቅስቃሴን ማረጋገጥ፣

🟠 ለሰርጎ ገቦች የተጋለጡ አካባቢዎችን መከላከል።

የጋራ ኃይሉ ለጠላት ቡድኖች የኅብረት እና ቆራጥነት 'ግልጽ መልዕክት' ያስተላልፋል ሲሉ ጄኔራል ዘፊሪን ማማዱ ተናግረዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቻድ እና ማዕከላዊ አፍሪካ 'እየተወሳሰቡ የመጡ' የፀጥታ ችግሮችን ለመጋፈጥ ኅብረት ፈጠሩ - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0