ግብፃዊው 700 ቶን የሚመዝን መርከብ በጥርሱ በመጎተት ሪከርድ አስመዘገበ

ሰብስክራይብ

ግብፃዊው 700 ቶን የሚመዝን መርከብ በጥርሱ በመጎተት ሪከርድ አስመዘገበ

ካቦንጋ የሚል ተቀፅላ ስም የተሰጠው ጠንካራው ግብፃዊ አሽራፍ ማህሩስ፤ መርከቡን 15 ሜትር ያህል ወደ ውሃ ዳርቻ በመጎተት ቱሪስቶችን አስደምሟል።

በዚህም ዩክሬናዊው ኦሌግ ሰካቪሽ 600 ቶን መርከብ በመጎተት የያዘውን ሪከርድ ሰብሯል።

ከባባድ ድርጊቶችን በመከወን እውቅናን ያተረፈው ማህሩስ፤ 279 ቶን የሚመዝን ባቡር እና በተደጋጋሚ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በተመሳሳይ መንገድ አንቀሳቅሷል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0