ሰሮጌ ላቭሮቭ ድምፅ ላጡት ሲሟገቱ ቆይተዋል - ማላዊ ጦመሪ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሰሮጌ ላቭሮቭ ድምፅ ላጡት ሲሟገቱ ቆይተዋል - ማላዊ ጦመሪ
ሰሮጌ ላቭሮቭ ድምፅ ላጡት ሲሟገቱ ቆይተዋል - ማላዊ ጦመሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.09.2025
ሰብስክራይብ

ሰሮጌ ላቭሮቭ ድምፅ ላጡት ሲሟገቱ ቆይተዋል - ማላዊ ጦመሪ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በተባበሩት መንግሥታት መድረክ የአፍሪካ እና እስያ ሕዝቦች ነፃ የመሆን መብት እንዳላቸው መናገራቸውን ኢቦ ሳይ ለስፑትኒክ አፍሪካ አንስተዋል።

እነዚህ ሕዝቦች "በራሳቸው የመወሰን መብት አላቸው"፤ ላቭሮቭ እንደሁልጊዜውም በተመድ ጉባዔ በጣም ጥሩ ንግግር አድርገዋል ብለዋል።

አፍሪካ መቀመጫ እንዲኖራት የተባበሩት መንግሥታትን ዳግም ተዋቅሮ ማየት ይኖርብናል ያሉት ማሊያዊው ጦማሪ፤ ይህ ሀሳብ በሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መዳሰሱንም ጠቁመዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0