የናይጄሪያ ጌት ዌይ አየር መንገድ ወደ አቡጃ የመጀመሪያ በረራውን ሊያስጀምር ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየናይጄሪያ ጌት ዌይ አየር መንገድ ወደ አቡጃ የመጀመሪያ በረራውን ሊያስጀምር ነው
የናይጄሪያ ጌት ዌይ አየር መንገድ ወደ አቡጃ የመጀመሪያ በረራውን ሊያስጀምር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.09.2025
ሰብስክራይብ

የናይጄሪያ ጌት ዌይ አየር መንገድ ወደ አቡጃ የመጀመሪያ በረራውን ሊያስጀምር ነው

በመጪው ጥቅምት 7፣ 2025 በኦጉን ክልል ኢፔሩ የሚገኘው አየር መንገድ በናይጄሪያ ቫልዩ ጀት የመጀመሪያውን የንግድ በረራ ወደ አቡጃ እንደሚያደርግ የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።

"በዘመናዊ አግልግሎት ናይጄሪያውያንን ማገናኘት እንቀጥላለን" ሲሉ የቫሊዩ ጀት ዋና ዳይሬክተር ካፒቴን ኦሞሎሉ ማጀኮዱንሚ ተናግረዋል።

ጌትዌይ አየር መንገድ ግዙፍ አውሮፕላኖችን ማስተናገድ የሚችለውን እና በምዕራብ አፍሪካ ረዥሙን ባለ 4 ሺ ሜትር መንደርደሪያ ባሳለፍነው ነሃሴ 15 ከፍቷል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0