አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት በሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የጎብኚዎች ቻርተር በረራ አካሄደ
16:24 28.09.2025 (የተሻሻለ: 16:34 28.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት በሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የጎብኚዎች ቻርተር በረራ አካሄደ
አቢሲኒያ የበረራ አገልግሎትና የአቪዬሽን አካዳሚ ወደ ሕዳሴ ግድብ ያስጀመረው በረራ ስፍራውን ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ በማደረግ ረገድ አዲስ ምዕራፍ ነው ተብሏል።
የግድቡን ምርቃት ተከትሎ ኢትዮጵያዊ-አሜሪካውያን የዲያስፖራ ጎብኚዎችን የጫነው አውሮፕላን መስከረም 25 ወደ ስፍራው በሯል።
አቢሲኒያ የበረራ አገልገሎት በሕዳሴ ግድብ የቱሪዝም በረራዎችን በማቅረብ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ቻርተር አየር መንገድ በመሆኑ ይተሰማውን ኩራት ገልጿል።
በሰው ሠራሽ አሰተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X