ቴሌግራም ከሞልዶቫ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አስቀድሞ ቻናሎችን ሳንሱር እንዲያደርግ ከፓሪስ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ እንዳደረገ መስራቹ ዱሮቭ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቴሌግራም ከሞልዶቫ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አስቀድሞ ቻናሎችን ሳንሱር እንዲያደርግ ከፓሪስ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ እንዳደረገ መስራቹ ዱሮቭ አስታወቀ
ቴሌግራም ከሞልዶቫ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አስቀድሞ ቻናሎችን ሳንሱር እንዲያደርግ ከፓሪስ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ እንዳደረገ መስራቹ ዱሮቭ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.09.2025
ሰብስክራይብ

ቴሌግራም ከሞልዶቫ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አስቀድሞ ቻናሎችን ሳንሱር እንዲያደርግ ከፓሪስ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ እንዳደረገ መስራቹ ዱሮቭ አስታወቀ

ቴሌግራም ለፖለቲካዊ ዓላማ ይዘቶችን እንደማያጠፋ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፓቭል ዱሮቭ ተናግሯል።

ዱሮቭ በፈረንሳይ ደህንነት በሞልዶቫ ቴሌግራም ቻናሎችን ሳንሱር ካደረገ በፈረንሣይ በተከፈተበት ጉዳይ ላይ እገዛ እንደሚደርግለት ቃል እንደተገባለት ገልጿል።

ፈረንሣይ እና ሞልዶቫ ቻናሎቹን ሳንሱር ማድረግ የፈለጉት በባለሥልጣናት ስላልተፈለጉ ብቻ እንጂ ምንም ዓይነት ሕግ እንዳልጣሱም ጠቁሟል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0