ሀገራቸውን ለማገልገል የተዘጋጁ 144 አዲስ የቡርኪናቤ መኮንኖች ተመረቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሀገራቸውን ለማገልገል የተዘጋጁ 144 አዲስ የቡርኪናቤ መኮንኖች ተመረቁ
ሀገራቸውን ለማገልገል የተዘጋጁ 144 አዲስ የቡርኪናቤ መኮንኖች ተመረቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.09.2025
ሰብስክራይብ

ሀገራቸውን ለማገልገል የተዘጋጁ 144 አዲስ የቡርኪናቤ መኮንኖች ተመረቁ

‍ ከየጆርጅስ ናሞአኖ ወታደራዊ አካዳሚ በተለያዩ ዘርፎች የሠለጠኑ እነዚህ መኮንኖች መስከረም 16 በተካሄደ ወታደራዊ ሥነ-ሥርዓት ፊት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

"በሙያችሁ መስክ ተጨባጭ መፍትሄዎችን አቅርቡ እንዲሁም ለመሪዎቻችሁ እና ለተመደባችሁበት አካላት ጠቃሚ ሁኑ" ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሙሳ ዲያሎ አሳስበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሀገራቸውን ለማገልገል የተዘጋጁ 144 አዲስ የቡርኪናቤ መኮንኖች ተመረቁ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሀገራቸውን ለማገልገል የተዘጋጁ 144 አዲስ የቡርኪናቤ መኮንኖች ተመረቁ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሀገራቸውን ለማገልገል የተዘጋጁ 144 አዲስ የቡርኪናቤ መኮንኖች ተመረቁ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0