አማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን አስጀመረ
11:18 28.09.2025 (የተሻሻለ: 11:24 28.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
አማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን አስጀመረ
መሶብ ለዜጎች ዘመናዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን ለማቅረብ፣ የአገልግሎት ፈላጊዎችን ጊዜ እና ወጪ ለመቆጠብ እንዲሁም የተገልጋዮችን እርካታ ለማሳደግ ጉልህ ሚና ይኖረዋል ተብሏል።
የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ፦
14 ተቋማትን በውስጡ ይይዛል
47 አገልግሎቶችንም ይሰጣል።
ማዕከሉ የመኪና ማቆሚያ፣ የሕፃናት ማቆያ እና ሌሎች ዘመናዊ አገልግሎቶችንም አካትቷል።
ኢትዮጵያ መሰል የአገልግሎት መስጫ ማዕከላትን በክልሎች በማስፋፋት ላይ ትገኛለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
