የአፍሪካ እና የእስያ ሕዝቦች በቅኝ ገዢዎች ቀንበር ስር ለመኖር አሻፈረኝ ብለዋል - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ እና የእስያ ሕዝቦች በቅኝ ገዢዎች ቀንበር ስር ለመኖር አሻፈረኝ ብለዋል - ላቭሮቭ

ይህም በ2014 በዩክሬን ሕገ-ወጥ መፈንቅለ መንግሥት ከተካሄደ በኋላ ክራይሚያ፣ ዶንባስ እና ኖቮሮሲያ በኪዬቭ ኒዮ-ናዚ አገዛዝ ለመገዛት አሻፈረኝ ከማለታቸው ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ አንስተዋል።

ይህ አገዛዝ የሕዝቡን ጥቅም ማስከበር ካለመቻሉ ባለፈ ጦርነት ከፍቷልም ብለዋል።

"ቅኝ ገዥዎችም ሆኑ የኪዬቭ አገዛዝ ከሕዝቡ የማስተዳደር ፈቃድ አልተሰጣቸውም።"

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0