ሩሲያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ማለትም አፍሪካ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካን በማካተት እንዲሻሻል ትሟገታለች - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ማለትም አፍሪካ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካን በማካተት እንዲሻሻል ትሟገታለች - ላቭሮቭ

"ብራዚል እና ህንድ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባል ለመሆን ያቀርቡትን ጥያቄ እንደግፋለን፤ በተመሳሳይ በአፍሪካ ላይ የደርሰውን ታሪካዊ ኢፍትሃዊነት የአህጉሪቱ ሀገራት ራሳቸው በሚስማሙበት መለኪያ እንዲፈታ እንሻለን።"

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0