ሩሲያ የዩክሬን ግጭት መንስኤዎችን ለመፍታት ለድርድር ዝግጁ ነች - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የዩክሬን ግጭት መንስኤዎችን ለመፍታት ለድርድር ዝግጁ ነች - ላቭሮቭ

ሞስኮ በዚህ ጉዳይ ላይ የሩሲያ እና አሜሪካ ቀጣይ ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ውሳኔ እንሚያመጣ ተስፋ ታደርጋለች።

ሩሲያ የኔቶ ሀገራትን የማጥቃት እቅድ እንደሌላት፤ ነገር ግን ለየትኛውም ጥቃት የማያወላዳ ምላሽ እንደምትሰጥ ላቭሮቭ ተናግረዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0