ዩክሬን ሩሲያኛ የሚናገር ሕዝቧን የአፍ መፍቻ ቋንቋ መጠቀም የከለከለች ብቸኛ ሀገር ነች - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

ዩክሬን ሩሲያኛ የሚናገር ሕዝቧን የአፍ መፍቻ ቋንቋ መጠቀም የከለከለች ብቸኛ ሀገር ነች - ላቭሮቭ

ዩክሬን በምትቆጣጠራቸው ግዛቶች ውስጥ የሩሲያውያን እና የሩሲያኛ ተናጋሪ ሕዝቦች መብት መመለስ አለበት ሲሉም አክለዋል።

በኪዬቭ ቁጥጥር ስር ባሉ ግዛቶች ውስጥ የሩሲያን ጥቅም እና የሩስያውያንን መብት ማረጋገጥ ለዩክሬን የደህንነት ዋስትናዎች ድርድር መሠረት ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0