ኒጄር 'በመንግሥት የሚደገፍ ሽብርተኝነት' እየተጋፈጠች ትገኛለች - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኒጄር 'በመንግሥት የሚደገፍ ሽብርተኝነት' እየተጋፈጠች ትገኛለች - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን
ኒጄር 'በመንግሥት የሚደገፍ ሽብርተኝነት' እየተጋፈጠች ትገኛለች - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.09.2025
ሰብስክራይብ

ኒጄር 'በመንግሥት የሚደገፍ ሽብርተኝነት' እየተጋፈጠች ትገኛለች - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን

የሳህል ቀጣና የሽብር ተዋናዮች ከአካባቢው የሚነሱ አይደሉም ሲሉ የኒጄር ሽግግር መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር በተመድ 80ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተናግረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦

▪በኢኮዋስ አማካኝነት የተካሄደው የወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ማስፈራሪያ በፈረንሳይ የተደገፈ ነው።

▪ኒጄራውያን የቅኝ ግዛት ዘመን ጭካኔን አይረሱም።

▪ኒጄር የሕዝቦቿን ጥቅም የማያስጠብቁ ሁሉንም ውሎች አቋርጣለች።

▪በምዕራባውያን ኃይሎች የበላይነት የተደናቀፈውና ውጤታማ መሆን ያልቻለው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሻሻል አለበት።

▪የኒጄር መንሳሳት ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር መለያየት ሳይሆን፤ "ሉዓላዊነታችንን፣ ክብራችንን እና ለትውልዶቻችን ደህንነት አጋርነታችንን የመምረጥ የማይገረሰስ መብታችንን የሚያረጋግጥ ነው።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0