የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 80ኛ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል

ሰብስክራይብ

የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 80ኛ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል

በንግግራቸው ያነሷቸው ነጥቦች፦

🟠 የማክሮን አገዛዝ ሚዲያዎች የወንጀለኞች የማሠራጫ መሳሪያዎች ሆነዋል፣

🟠 በርካታ መንግሥታት በሽብርተኝነት ሰበብ የአፍሪካን ሃብት እየዘረፉ ነው፣

🟠 የማዕድን አጠቃቀም ፍትሐዊና ሚዛናዊ ሊሆን ይገባል።

🟠 ቡርኪና ፋሶ በታሪኳ እጅግ አስቸጋሪ ከሆኑ ፈተናዎች አንዱ ገጥሟታል፤ ይሁን እንጂ የኢኮኖሚ ጥረቶቿ ፍሬ እያፈሩ ነው።

"የሳኅል ሀገራት ጥምረት ውሳኔ ወደ ኋላ ማፈግፈግ ሳይሆን በራስ የመወሰን መብታችንን ማረጋገጥ ነው" ሲሉ የቡርኪና ፋሶው ጠቅላይ ሚኒስትር ተናግረዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0