#viral | በቻይና የዓለማችን ትልቁ ተንሳፋፊ የንፋስ ተርባይን የተሳካ ሙከራ ተደረገ

ሰብስክራይብ

#viral | በቻይና የዓለማችን ትልቁ ተንሳፋፊ የንፋስ ተርባይን የተሳካ ሙከራ ተደረገ

የኤስ1500 የአየር ላይ ተንሳፋፊ የንፋስ ተርባይን በማስጀመሪያ በረራው 1 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ችሏል።

በሂሊየም የተሞላው ይህ ፊኛ እስከ 1 ሺህ 500 ሜትር ከፍታ ድረስ በመጓዝ በተገጠመለት ስርዓት ጠንካራና የተረጋጉ ነፋሶችን በመያዝ ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል መቀየር ይችላል። አጠቃላይ አቅሙ 1.2 ሜጋ ዋት ነው። ያመነጨውን ኃይል በጠንካራ ኬብሎቹ አማካኝነት ወደ መሬት ያስተላልፋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0