ሰርጌ ላቭሮቭ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር መወያየታቸውን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
10:16 27.09.2025 (የተሻሻለ: 10:24 27.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሰርጌ ላቭሮቭ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር መወያየታቸውን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሰርጌ ላቭሮቭ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር መወያየታቸውን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል።
ከናይጄሪያ ዩሱፍ ማይታማ ቱጋር፣
ከቡሩንዲ ኤዱዋርድ ቢዚማና፣
ከግብፅ ባድር አብድላቲ፣
ከደቡብ ሱዳን ሞንዴይ ሲማያ ኩምባ፣
ከሞሮኮ ናስር ቦሪታ።
ላቭሮቭ ከሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ካሚል ኢድሪስ ጋር መነጋገራቸውንም ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።
ሰርጌ ላቭሮቭ በ80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ዛሬ ንግግር የሚያደርጉ ይሆናል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ