#viral | ብራዚላዊው የስኬትቦርድ ተጫዋች ባለ 22 ፎቅ ከፍታ ካለው ተንቀሳቃሽ መወጣጫ በመውረድ ሁለት የዓለም ክብረ ወሰኖችን አስመዘገበ

ሰብስክራይብ

#viral | ብራዚላዊው የስኬትቦርድ ተጫዋች ባለ 22 ፎቅ ከፍታ ካለው ተንቀሳቃሽ መወጣጫ በመውረድ ሁለት የዓለም ክብረ ወሰኖችን አስመዘገበ

 ባለ ሃምሳ ዓመት ዕድሜው ሳንድሮ ዲያዝ በብራዚል ፖርቶ አሌግሬ ከተማ ውስጥ 70 ሜትር ከፍታ ማለትም ባለ 22 ፎቅ ሕንፃ ከሚደርስ ተንቀሳቃሽ የተጋደመ መወጣጫ ተንሸራቷል። ክብረ ወሰን በሰበረበት በዚህ ድርጊቱ ወቅት በሰዓት ከ100 ኪሎ ሜትር በላይ ፍጥነት ደርሷል።

 ሁለቱም ስኬቶቹ በጊነስ ወርልድ ሪከርድስ በይፋ እውቅና ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0