የአሕጉሪቱን እውነታ አጥርቶ የሚያሳይ ጠንካራ አፍሪካዊ ትርክት መትከል ይገባል - የታሪክ ምሁር

ሰብስክራይብ

የአሕጉሪቱን እውነታ አጥርቶ የሚያሳይ ጠንካራ አፍሪካዊ ትርክት መትከል ይገባል - የታሪክ ምሁር

አፍሪካ ታሪክ፣ ባሕል እና ስልጣኔዋን የሚዘክሩ ቅርሶችን በአግባቡ መጠበቅ እና የአሕጉሪቱን ምስል ለዘመናት ያጠለሹ ትርክቶችን በማቅናት ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባት የታሪክ ምሁር እና የመገናኛ ብዙኃን ጥናት ከፍተኛ ባለሙያው አቶ ተረፈ ወርቁ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ለምሳሌ ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስለሙዚቃ ሳይንስ ሲወራ ቀድመው የሚነሱት ሞዛርት እና ቤትሆቨን ናቸው። ነገር ግን ከእነርሱ ብዙ ዘመናት ቀድሞ ኢትዮጵያዊው የዜማ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ አስደናቂ ዜማዎችን እና የዜማ ምልክቶችን ደርሶ አልፏል። የምዕራቡ ዓለም ይህን ማወቅም ማሳወቅ አይፈልግም" ብለዋል።

አቶ ተረፈ ወርቁ አፍሪካዊ የታሪክ አተያይን በማስፋት ረገድ የምሁራን ድርሻ ምን መምሰል እንዳለበትም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0