https://amh.sputniknews.africa
ለእኔ ዘመናዊነት ራስን መሆን ነው - መላኩ በላይ
ለእኔ ዘመናዊነት ራስን መሆን ነው - መላኩ በላይ
Sputnik አፍሪካ
ለእኔ ዘመናዊነት ራስን መሆን ነው - መላኩ በላይ የፈንድቃ ባሕል ማዕከል መሥራች ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ፤ ባሕላዊ ውዝዋዜ ኢትዮጵያን በምልዓት ከመተረክ ባለፈ ለሀገሪቱ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ የመሆን አቅም እንዳለው ገልጿል።... 26.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-26T19:41+0300
2025-09-26T19:41+0300
2025-09-26T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/1a/1708579_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_29e2f7c1baf0204db1ea6032c01ef127.jpg
ለእኔ ዘመናዊነት ራስን መሆን ነው - መላኩ በላይ የፈንድቃ ባሕል ማዕከል መሥራች ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ፤ ባሕላዊ ውዝዋዜ ኢትዮጵያን በምልዓት ከመተረክ ባለፈ ለሀገሪቱ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ የመሆን አቅም እንዳለው ገልጿል። ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ በማስተዋወቅ ላይ የሚገኘው የባሕል አምባሳደሩ፤ የውዝዋዜ ፍላጎት እና ተሰጥኦ ያላቸው ወጣቶችን በስፋት ወደ ፊት ለማምጣት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባም አንስቷል። "ባሕላዊ ውዝዋዜ እውነተኛ ማንነትን ማሳያ ነው። በውዝዋዜ የሕዝቡን አለባበስ፣ አመጋገብ፣ አኗኗር እና አስተሳሰብ ታሳያለሽ። ይህ አቅም ያላቸው ወጣቶች ላይ መዋዓለ ነዋይ ማፍሰስ ይገባል። ስልጣኔ ማንነትን ማክበር ነው" ብሏል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለእኔ ዘመናዊነት ራስን መሆን ነው - መላኩ በላይ
Sputnik አፍሪካ
ለእኔ ዘመናዊነት ራስን መሆን ነው - መላኩ በላይ
2025-09-26T19:41+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/1a/1708579_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_02d428f1d12573f16895984be8188a89.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለእኔ ዘመናዊነት ራስን መሆን ነው - መላኩ በላይ
19:41 26.09.2025 (የተሻሻለ: 19:44 26.09.2025) ለእኔ ዘመናዊነት ራስን መሆን ነው - መላኩ በላይ
የፈንድቃ ባሕል ማዕከል መሥራች ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ፤ ባሕላዊ ውዝዋዜ ኢትዮጵያን በምልዓት ከመተረክ ባለፈ ለሀገሪቱ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ የመሆን አቅም እንዳለው ገልጿል።
ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ በማስተዋወቅ ላይ የሚገኘው የባሕል አምባሳደሩ፤ የውዝዋዜ ፍላጎት እና ተሰጥኦ ያላቸው ወጣቶችን በስፋት ወደ ፊት ለማምጣት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባም አንስቷል።
"ባሕላዊ ውዝዋዜ እውነተኛ ማንነትን ማሳያ ነው። በውዝዋዜ የሕዝቡን አለባበስ፣ አመጋገብ፣ አኗኗር እና አስተሳሰብ ታሳያለሽ። ይህ አቅም ያላቸው ወጣቶች ላይ መዋዓለ ነዋይ ማፍሰስ ይገባል። ስልጣኔ ማንነትን ማክበር ነው" ብሏል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X