ኢትዮጵያ በአፍሪካ በፀሐይ ኃይል አጠቃቀም ከፍተኛ ዕድገት ካሳዩ ሀገራት መካከል ተመድባለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በአፍሪካ በፀሐይ ኃይል አጠቃቀም ከፍተኛ ዕድገት ካሳዩ ሀገራት መካከል ተመድባለች
ኢትዮጵያ በአፍሪካ በፀሐይ ኃይል አጠቃቀም ከፍተኛ ዕድገት ካሳዩ ሀገራት መካከል ተመድባለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.09.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ በፀሐይ ኃይል አጠቃቀም ከፍተኛ ዕድገት ካሳዩ ሀገራት መካከል ተመድባለች

በዚህ ዘርፍ ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ወደ ሀገሪቱ የገቡት የፀሐይ ኃይል ፓነሎች መጠን ከሦስት እጥፍ በላይ እንደጨመሩ ተጠቁሟል፡፡

ይህም የመኖሪያ ቤቶች ሶላርን የመጠቀም ፍላጎት መጨመርና ከውሃ ከሚመነጭ ኃይል ባሻገር በመንግሥት ድጋፍ ያላቸው ኢኒሼቲቮች መበራከታቸውን ያሳያል ተብሏል።

ኢትዮጵያ በዓመቱ ውስጥ እያንዳንዳቸው ቢያንስ 100 ሜጋ ዋት ፓነሎችን ያስመጡ 25 የአፍሪካ ሀገራት ሰንጠረዥን ተቀላቅላለች።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0