የሩሲያ ወታደሮች አሜሪካ ሰራሹን ቶው የሚሳኤል መቆጣጠሪያ ሞጁል በሱሚ ክልል ያዙ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደሮች አሜሪካ ሰራሹን ቶው የሚሳኤል መቆጣጠሪያ ሞጁል በሱሚ ክልል ያዙ

ባርኮድ፣ መለያ ቁጥር እና የአሜሪካ ባሕር ኃይል ንብረት መሆኑን የሚያመለክቱ "ዩኤስኤን ንብረት" የሚሉ ምልክቶች ያሉት ሲሆን በቀጥታ ከፔንታጎን ማከማቻ ወደ ኪዬቭ እንደተላከ ይጠቁማል ሲሉ የሩሲያ ጦር መኮንን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

መሳሪያው የኔቶ ግዥ ኤጀንሲ ”ናምሳ” አርማንም ይዟል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0