#viral | ከዓለማችን በከፍታ ትልቁ ድልድይ እሁድ በቻይና ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል

ሰብስክራይብ

#viral | ከዓለማችን በከፍታ ትልቁ ድልድይ እሁድ በቻይና ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል

በቻይና በጉይዡ ግዛት የሚገኘው የሁዋጂያንግ ግራንድ የገደላማ ስፍራ የተንጠልጣይ ድልድይ ግንባታ በዚህ የበጋ ወቅት ተጠናቋል፡፡ 625 ሜትር ከፍታ ኖሮት በመገንባት ክብረ ወሰን የሰበረ ፕሮጀክት መሆን ችሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0