ልማት መብት እንጂ ችሮታ አይደለም - የካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ልማት መብት እንጂ ችሮታ አይደለም - የካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

በዓለም ላይ መቋጫ ያጡ ቀውሶች የበርካታ ሀገራት የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲያዘግም አድርገዋል ሲሉ የካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለዤን ምቤላ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።

እንደርሳቸው ገለፃ የቀጠሉ ግጭቶች አሉታዊ ተጽዕኖ፦

የዓለም ንግድን በእጅጉ አውከዋል፣

የጥሬ ዕቃ ዋጋዎችን ጨምረዋል፣

የዕቃዎች አቅርቦትን ገድበዋል፡፡

"ስለዚህ የተባበሩት መንግሥታት ለዓለም ሕዝቦች የገባቸውን ቃል እንዲፈጽም እና ለብዝሃነት መጎልበት፤ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጠናከረ የባለብዙ ወገን፣ ፍትሐዊና ትክክለኛ ትብብር፣ ብሎም ዳግም የተቀረፀ የአንድነት አንቀሳቃሽ ኃይል እንዲሆን የተሻለና የበለጠ ማድረግ አለብን" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ቁልፍ መግለጫዎች ለመስማት ሙሉውን ንግግር ይመልከቱ።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0