የመስቀል ደመራ በዓል የአከባበር ሥነ-ሥርዓት በመስቀል አደባባይ መካሄድ ጀምሯል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየመስቀል ደመራ በዓል የአከባበር ሥነ-ሥርዓት በመስቀል አደባባይ መካሄድ ጀምሯል
የመስቀል ደመራ በዓል የአከባበር ሥነ-ሥርዓት በመስቀል አደባባይ መካሄድ ጀምሯል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.09.2025
ሰብስክራይብ

የመስቀል ደመራ በዓል የአከባበር ሥነ-ሥርዓት በመስቀል አደባባይ መካሄድ ጀምሯል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክስርስትያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ የአከባበር ሥነ-ሥርዓቱን በጸሎት አስጀምረዋል።

በደመራ በዓል የኢኦተቤ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስን ጨምሮ የቤተ-ክርስቲያኒቱ አባቶች፣ የየደብሩ ሊቃውንቶች፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት፣ ምሁራን፣ ምዕመናንና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ያለውን የመስቀል ደመራ በዓል ዝግጅት እየተከታተልን የምናደርስ ይሆናል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የመስቀል ደመራ በዓል የአከባበር ሥነ-ሥርዓት በመስቀል አደባባይ መካሄድ ጀምሯል - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የመስቀል ደመራ በዓል የአከባበር ሥነ-ሥርዓት በመስቀል አደባባይ መካሄድ ጀምሯል - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0