https://amh.sputniknews.africa
'የተባበሩት መንግሥታት በጋዛ እየሆነ ላለው ነገር ' ትልቅ ኃላፊነት አለበት' ሲሉ የጂኦፖለቲካ ተንታኙ ተናገሩ
'የተባበሩት መንግሥታት በጋዛ እየሆነ ላለው ነገር ' ትልቅ ኃላፊነት አለበት' ሲሉ የጂኦፖለቲካ ተንታኙ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
'የተባበሩት መንግሥታት በጋዛ እየሆነ ላለው ነገር ' ትልቅ ኃላፊነት አለበት' ሲሉ የጂኦፖለቲካ ተንታኙ ተናገሩ የጂኦፖለቲካ ተንታኙ ኢሱፉ ቡባካር ካዶ ማጋጊ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ ድርጅቱ "ራሱን ማሰባሰብ" እና የሰላም ማስከበር ተልዕኮውን... 25.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-25T20:11+0300
2025-09-25T20:11+0300
2025-09-25T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/19/1695458_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_3190fa98a0a5a0e2a682a35a16cf74e0.jpg
'የተባበሩት መንግሥታት በጋዛ እየሆነ ላለው ነገር ' ትልቅ ኃላፊነት አለበት' ሲሉ የጂኦፖለቲካ ተንታኙ ተናገሩ የጂኦፖለቲካ ተንታኙ ኢሱፉ ቡባካር ካዶ ማጋጊ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ ድርጅቱ "ራሱን ማሰባሰብ" እና የሰላም ማስከበር ተልዕኮውን መፈጸም አለበት። ካልሆነ ግን ብሪክስ ለሚያቀርበው የአማራጭ ድርጅት ሐሳብ መንገድ መክፈት ይኖርበታል።"ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በፍልስጤም ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ድርጊት ለማስቆም በቆራጥነት ለመነሳት ጊዜ አሁን ነው። የተባበሩት መንግሥታት መድረክ ሰላምንና የተሻለ የወደፊት ሕይወትን ለሚመኙ የዓለም ዜጎች ማታለያ የሚሆኑ የቅጥፈት፣ የግብዝነት እና አታላይ ንግግሮች መፈጸሚያ ቦታ ሆኗል" ብለዋል። ባለሙያው በሳሕል ቀጣና ስላለው ቀውስም አክለው በሰጡት አስተያየታቸውን፡-"በሳሕል ሽብር የሚዘሩትን አሸባሪዎች፣ የታጠቁ ወንበዴዎች እና የአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎችን የሚደግፉ እሳት ለኳሾች በዚሁ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ ሊወገዙ ይገባል" ሲሉ ባለሙያው አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/19/1695458_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b638b5cf15b27d4fc3f7a8200c7b3d76.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'የተባበሩት መንግሥታት በጋዛ እየሆነ ላለው ነገር ' ትልቅ ኃላፊነት አለበት' ሲሉ የጂኦፖለቲካ ተንታኙ ተናገሩ
20:11 25.09.2025 (የተሻሻለ: 20:14 25.09.2025) 'የተባበሩት መንግሥታት በጋዛ እየሆነ ላለው ነገር ' ትልቅ ኃላፊነት አለበት' ሲሉ የጂኦፖለቲካ ተንታኙ ተናገሩ
የጂኦፖለቲካ ተንታኙ ኢሱፉ ቡባካር ካዶ ማጋጊ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ ድርጅቱ "ራሱን ማሰባሰብ" እና የሰላም ማስከበር ተልዕኮውን መፈጸም አለበት። ካልሆነ ግን ብሪክስ ለሚያቀርበው የአማራጭ ድርጅት ሐሳብ መንገድ መክፈት ይኖርበታል።
"ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በፍልስጤም ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ድርጊት ለማስቆም በቆራጥነት ለመነሳት ጊዜ አሁን ነው። የተባበሩት መንግሥታት መድረክ ሰላምንና የተሻለ የወደፊት ሕይወትን ለሚመኙ የዓለም ዜጎች ማታለያ የሚሆኑ የቅጥፈት፣ የግብዝነት እና አታላይ ንግግሮች መፈጸሚያ ቦታ ሆኗል" ብለዋል።
ባለሙያው በሳሕል ቀጣና ስላለው ቀውስም አክለው በሰጡት አስተያየታቸውን፡-
"በሳሕል ሽብር የሚዘሩትን አሸባሪዎች፣ የታጠቁ ወንበዴዎች እና የአደንዛዥ ዕፅ አዘዋዋሪዎችን የሚደግፉ እሳት ለኳሾች በዚሁ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ ሊወገዙ ይገባል" ሲሉ ባለሙያው አሳስበዋል።
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X