ዘለንስኪ ማጣታቸውን የሚክዷቸው ግዛቶች በዩክሬናውያን ሳይሆን በእንግሊዝ እና በኔቶ ነው የሚፈለጉት ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዘለንስኪ ማጣታቸውን የሚክዷቸው ግዛቶች በዩክሬናውያን ሳይሆን በእንግሊዝ እና በኔቶ ነው የሚፈለጉት ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ
ዘለንስኪ ማጣታቸውን የሚክዷቸው ግዛቶች በዩክሬናውያን ሳይሆን በእንግሊዝ እና በኔቶ ነው የሚፈለጉት ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

ዘለንስኪ ማጣታቸውን የሚክዷቸው ግዛቶች በዩክሬናውያን ሳይሆን በእንግሊዝ እና በኔቶ ነው የሚፈለጉት ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው እንዳስነበቡት፤ እ.አ.አ. በ2022 እንደነበረው ሁሉ እንግሊዝ እና ኔቶ "የመፍትሄ ሂደት ለማደናቀፍ የተቻላቸውን ሁሉ" እያደረጉ ነው።

"በዩክሬናውያን የሚፈለጉ ከነበሩ፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የዚህች አገር ዜጎች በአውሮፓ ውስጥ ጥቅማጥቅሞችን እየለመኑ ባልነበር፤ ይልቁንም ለራሳቸው ሲሉ በግንባር እና ከጀርባ ሆነው ይዋጉ ነበር" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0