የዓለም የወደፊት ዕጣፈንታ አፍሪካዊ ነው - የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዓለም የወደፊት ዕጣፈንታ አፍሪካዊ ነው - የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ
የዓለም የወደፊት ዕጣፈንታ አፍሪካዊ ነው - የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

የዓለም የወደፊት ዕጣፈንታ አፍሪካዊ ነው - የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ

በተባበሩት ምንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር "ይልቁንም ዛሬ፣ አፍሪካ ለሰብአዊ አቅም እና ልማት እንዲሁም ለኢኮኖሚያዊ ማሻሻያ እና ለሥነ-ምህዳር መረጋጋት ማነቃቂያ ናት" ብለዋ።

ፕሬዝዳንቱ ጋዛ ውስጥ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እንዲቆሙ አሳስበዋል፡፡

ጋና የፍልስጤምን መንግሥት እ.ኤ.አ. በ1988 እውቅና እንደሰጠች እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ለግጭቱ ባለ ሁለት መንግሥት መፍትሄ ደጋፊ እንደሆነች አስታውሰዋል።

"እና እኔ እላለሁ፣ የአንዳንዶች እንደሚሉት ጥያቄ ቢኖርም፣ ባለ ሁለት መንግሥት መፍትሄ ለሀማስ የሚሰጥ ሽልማት አይሆንም። ይልቁንም፣ ፍልስጤማዊ በመሆናቸው ምክንያት ብቻ የጋራ ቅጣት እና የግዳጅ የረሃብ አደጋ የተጋረጠባቸው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ንጹሃን ሴቶች፣ ሕፃናት እና ሌሎች ሰዎች የሚያገኙት እፎይታ ይሆናል" ሲሉ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0