የሩሲያ ጦር በ2025 በካሄደው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ከ4 ሺህ 714 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍን ግዛት ነፃ አውጥቷል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ጦር በ2025 በካሄደው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ከ4 ሺህ 714 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍን ግዛት ነፃ አውጥቷል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ ጦር በ2025 በካሄደው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ከ4 ሺህ 714 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍን ግዛት ነፃ አውጥቷል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በ2025 በካሄደው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ከ4 ሺህ 714 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍን ግዛት ነፃ አውጥቷል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

ነፃ የወጡት አካባቢዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ

በዶኔትስክ ክልል ከ3 ሺህ 308 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ፣

በሉጋንስክ ክልል ከ205 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ፣

በዛፖሮዥዬ ክልል ከ261 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ፣

በካርኮቭ ክልል ከ542 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ፤

በሱሚ ክልል ከ223 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ እና

በድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል ከ175 ስኩዌር ኪሎ ሜትር በላይ።

በነዚህ ወቅቶች በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው አካባቢ የሚገኙ ቢያንስ 205 መንደሮች ነፃ ወጥተው ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ጦር ቁጥጥር ስር መግባታቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0