የቤላሩስ እና የኢትዮጵያ መሪዎች ከዓለም የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ አድርገዋል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቤላሩስ እና የኢትዮጵያ መሪዎች ከዓለም የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ አድርገዋል
የቤላሩስ እና የኢትዮጵያ መሪዎች ከዓለም የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ አድርገዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

የቤላሩስ እና የኢትዮጵያ መሪዎች ከዓለም የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን የሁለትዮሽ ስብሰባ አድርገዋል

ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ውይይት በሁለቱ ሀገራት ትብብር እና አዳዲስ ዕድሎች ላይ ትኩረት ማድረጉን የቤላሩስ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ሉካሼንኮ፣ “ለግንኙነታቸን ጥሩ አጀንዳ እያደረጀን ነው፡፡ ልናጠናክራቸው ይገባል፡፡ የንግድ መጠናችንን በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ አለብን፡፡ ኢኮኖሚያችንም ይህን ይፈቅዳል፡፡” ብለዋል፡፡

“ከግብርና እና የምግብ ምርቶች እስከ ከሽርክና እና ወታደራዊ የቴክኒክ ትብብሮች ድረስ በየትኛውም ዘርፍ ከእናንተ ጋር ለመሥራት ዝግጁዎች ነን፡፡ ሲሉ አክለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0