ሩሲያ የቴክኖሎጂ ቅኝ ገዥነትን ትቃወማለች - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የቴክኖሎጂ ቅኝ ገዥነትን ትቃወማለች - ፑቲን

ዓለም ወደ አዲስ የቴክኖሎጂ ዘመን እየገባች ነው።

ሩሲያ በኑክሌር ኃይል ማመንጫዎቿ ላይ ቀደም ብላ የዳታ ማዕከላትን እየፈጠረች ነው።

ፑቲን በሩሲያ ሳይንቲስቶች የተደረገ አብዮታዊ ልማት (ግኝት) ለኑክሌ ኃይል የዩራኒየም አቅርቦት ችግርን ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል ደረጃ ያስወግዳል ሲሉ ተናገሩ።

የዩራኒየም ሀብቶች በ2090 ይጠናቀቃሉ ተብሎ ይገመታል፣ ነገር ግን ይህ ከዚያ ቀደም ብሎም ሊሆን ይችላል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0