ሞስኮ አጋሮቿ በኑክሌር ኢነርጂ ልማት እውነተኛ ተጨባጭ ለውጥ እንዲያመጡ እያገዘች ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞስኮ አጋሮቿ በኑክሌር ኢነርጂ ልማት እውነተኛ ተጨባጭ ለውጥ እንዲያመጡ እያገዘች ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
ሞስኮ አጋሮቿ በኑክሌር ኢነርጂ ልማት እውነተኛ ተጨባጭ ለውጥ እንዲያመጡ እያገዘች ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

ሞስኮ አጋሮቿ በኑክሌር ኢነርጂ ልማት እውነተኛ ተጨባጭ ለውጥ እንዲያመጡ እያገዘች ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሩሲያ አጋሮቿን በቴክኒካዊ መፍትሄዎቿ ላይ ጥገኛ እንዲሆኑ አታደርግም፤ ነገር ግን ሉዓላዊ የኑክሌር ኢንዱስትሪ እንዲፈጥሩ ትረዳቸዋለች ብለዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ የሰላማዊ የኑክሌር ቴክኖሎጂ እኩል እድል ዘላቂ ዓለም አቀፍ ልማትን ለማረጋገጥ ያግዛል ነው ያሉት፡፡

ሩሲያ በኑክሌር ዘርፍ የረዥም ጊዜ ፕሮጀክቶች ፍላጎት አላት ሲሉም አክለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0