በርካታ ሀገራት ኑክሌር ኢነርጂ ለልማት በጣም ወሳኝ መሆኑን ይገነዘባሉ ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበርካታ ሀገራት ኑክሌር ኢነርጂ ለልማት በጣም ወሳኝ መሆኑን ይገነዘባሉ ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
በርካታ ሀገራት ኑክሌር ኢነርጂ ለልማት በጣም ወሳኝ መሆኑን ይገነዘባሉ ሲሉ ፑቲን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

በርካታ ሀገራት ኑክሌር ኢነርጂ ለልማት በጣም ወሳኝ መሆኑን ይገነዘባሉ ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሩሲያ በቅርቡ ተንሳፋፊ የኑክሌር ኃይል ማመንጫዎችን በብዛት ማምረት ትጀምራለችም ብለዋል።

ለሰላማዊ የኑክሌር ኃይል የሚያድገው ፍላጎት በዓለም አቀፍ ደቡብ እና ምስራቅ በሚገኙ ሀገራት የሚመራ ይሆናል ሲሉ ፑቲን ገልጸዋል።

ሩሲያ መላውን የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ልማት ሰንሰለት የሚሸፍን እውቀት እንዳላት አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0