የፓሪስ ፍርድ ቤት የቀድሞ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሳርኮዚን በሊቢያ የገንዘብ ድጋፍ ክስ የአምስት ዓመት እስር ፈረደባቸው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፓሪስ ፍርድ ቤት የቀድሞ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሳርኮዚን በሊቢያ የገንዘብ ድጋፍ ክስ የአምስት ዓመት እስር ፈረደባቸው
የፓሪስ ፍርድ ቤት የቀድሞ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሳርኮዚን በሊቢያ የገንዘብ ድጋፍ ክስ የአምስት ዓመት እስር ፈረደባቸው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2025
ሰብስክራይብ

የፓሪስ ፍርድ ቤት የቀድሞ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሳርኮዚን በሊቢያ የገንዘብ ድጋፍ ክስ የአምስት ዓመት እስር ፈረደባቸው

የቀድሞው መሪ በፍርድ ቤቱ የዛሬው ውሎአቸው በወንጀል ሴራ ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ ቢሆንም፣ የሕዝብ ገንዘብ ምዝበራን መደበቅ እና የሙስና ክሶችን ግን በነፃ አውጥቷቸዋል ሲል የፈረንሳይ ሚዲያዎች ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0